ጥር 22 በዓለም አቀፍ ደረጃ የሴት ልጅ ግርዛትን የማስቆም ቀን ነው፡፡ እንደ የተባበሩት መንግስታት ሪፖርት መሰረት በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 200 ሚሊየን የሚጠጉ ሴቶች ግርዛት እንደተፈጸመባቸው ያሳያል፡፡ ኢትዮጵያም ውስጥም መጠነ ሰፊ የሆን ለውጥ ቢኖርም አሁንም ድረስ ግን፤ አገሪቱ ችግሩ በስፋት ከሚታይባቸው አገራት መሃከል ግንባር ቀደም ናት፡፡ በዘንደሮ የሴት ልጅ ግርዛትን የማስቆም ቅስቀሳ በዋናነት ወጣቶችን እንዲያሳትፍ ጥሪ ተደርጎዋል፡፡ ኤደን ገረመው ኢትዮጵያ ውስጥ የሴት ልጅ ግርዛትን ለማጥፋት ስለሚደረገው እንቅስቃሴ በሴቶች ሕጻናት እና ወጣቶች ሚስተር የተሳትፎና ንቀናቄ ማስፋፊያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑትን አቶ ስለሺ ታደሰን አንጋገራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡
የሴት ልጅ ግርዛትን ለማጥፋት የወጣቶች ተሳትፎ ወሳኝ ነው
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጃንዩወሪ 22, 2021
ዐርብ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 21, 2021
ሐሙስ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 20, 2021
ረቡዕ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 20, 2021
ከቀድሙት ልዩ የሆነው የ46ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዘዳንት በዓለ ሲመት
-
ጃንዩወሪ 19, 2021
ማክሰኞ፡-ጋቢና VOA
-
ጃንዩወሪ 19, 2021
በሥነ-ጥበብ ማህበረሰብን ማከም ይቻላል - የሥነ-ጥበብ ባለሙያ ዮናስ ሀይሉ