በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ምርቃት


የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ምርቃት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:06 0:00

የገናሌ ዳዋ ሦስት የኃይል ማመንጫ ግድብን የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ከመንግሥት ጋር በመሆን በሽርክና እንዲያለሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጥሪ አቀረቡ። ዶክተር ዐቢይ ይህንን ያሉት 254 ሜጋ ዋት ኃይል የማመንጨት አቅም ያለውን የገናሌ ዳዋ III ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ዛሬ ባስመረቁበት ወቅት ነው።

XS
SM
MD
LG