በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓለም የኮቢ ብራያንትን ህልፈት በሃዘን እያስታወሰ ነው


ዓለም የኮቢ ብራያንትን ህልፈት በሃዘን እያስታወሰ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:10 0:00

በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ ህይወቱ ያለፈው ታላቁ የቅርጫት ኳስ ኮከብ ኮቢ ብራያንትን ዓለም በሃዘን እያስታወሰ ነው። የሎስ አንጀለስ ከተማ ይህ ክፉ ዜና ከተሰማበት ጊዜ አንስቶ ለታላቁ የስፖርት ሰው ያለውን ክብር በህልፈቱ የተሰማውን ሃዘን እየገለጸ ነው።

XS
SM
MD
LG