በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

300 ፐሮጀክቶች 22 ለቀጣዩ ዙር መርጠን አሳለፈናል-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ


300 ፐሮጀክቶች 22 ለቀጣዩ ዙር መርጠን አሳለፈናል-የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:26 0:00

የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ ከ300 ፐሮጀከት እቅዶች ውስጥ 22ን ለመጨረሻ ዙር ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ ለፕሮጀክት ማስኬጃ 4 ሚሊየን ዶላር መመደቡን እና ለአንድ ፕሮጀክት 150 000 እስከ 300 000 የአሜሪካን ዶላር እንደሚመደብ የኢትዮኦጵያ ዲያስፖራ ትረስት ፈንድ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወ/ሮ ሃና አጥናፉ ገልጸዋል፡፡

XS
SM
MD
LG