ዋሽንግተን ዲሲ —
ከፋሺስት ጣልያን በተማረኩ 5 የወታደር ካምዮኖች ስራውን የጀመረው አንበሳ የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ድርጅት ዘንድሮ ሰባ ሰባት ዓመት ሞላው ።
ያኔ የካምዮኖችን ጣሪያ በቆርቆሮ አልብሶ ፣ለላቸው ላይ አግዳሚ ወንበሮችን ደርድሮ ህዝብን ማመላለስ የጀመረው ተቋም- በዘመናት ውስጥ በግዝፈት እና በአሰራር ብዙ ለውጦችን ተግብሯል።
በቀጣይ ጥቂት ዓመታት ውስጥ ደግሞ ዘመን ያፈራቸው የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመጠቀም አገልግሎቱን ለማዘመን መሰናዳቱን አስታውቋል።
ሀብታሙ ስዩም ዝርዝር ዘገባውን ያሰማናል።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ