No media source currently available
ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን ከአፍሪካውያን አቻዎቻቸው ጋር በማስተሳሰር በዴሞክራሲ ግንባታ፣ ሰላም፣ ስነ፟ጾታ፣ ማህበራዊ ሃላፊነት፣ ሰራ ፈጠራ፣ የአመራረ ክህሎት እና በጎፍቃደኝነት ዙሪያ ችግሮቻቸውን የሚፈቱበት መድረክ ማዘጋጀቱን የሴቶች የህጻናት እና የወጣቶች ሚኒስቴር አስታውቆዋል፡፡ አቶ ማሪያስ አሰፋ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የወጣቶች እንቅስቃሴ እና ንቅናቄ ዳይሬክተር ሰልዮዝ ኮኔክት ፐሮገራም እንዲህ ይላሉ፡፡