በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ተጠናቀቀ


በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውይይት ተጠናቀቀ

No media source currently available

ትላንትና በኦሮሞ እና በአማራ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል የተጀመረው ውይይት መፍትሔ ያላቸው ነጥቦች ላይ በመወያየት ዛሬ ተጠናቋል። ህዝባዊ መግባባት ለመፍጠር የማኅበራዊ ሥምምነት እና ድርድሮች ሊደረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል።

XS
SM
MD
LG