በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የወጣቱ ቀና አሳቢ መሆን መሰረታዊ ጉዳይ ነው


የወጣቱ ቀና አሳቢ መሆን መሰረታዊ ጉዳይ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:53 0:00

ፖዘቲቭ ቲንከርስ አሶሲየሽን/ የቀና አሳቢዎች ማህበር አእራተኛ አመቱን ለማክበር እየተንደረደረ ነው፡፡ ኢትዮጲያ አእሁን ያለችበት ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ወጣቱ ስለህይወት አሉታዊ አመለካከቶች እንዲኖሩት እያደረጉት ነው፡፡ ይህ ማህበር ለወጣቶች የሚሰባብሱበትን እና ሃሳባቸውን የሚያጋሩበት ዕድል በመፍጠር እየሰራ ይገኛል፡፡

XS
SM
MD
LG