በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ካህሳይ /እግዚአብሄር ሲታወሱ


ካህሳይ /እግዚአብሄር ሲታወሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:31 0:00

ደራሲ ፣ ጋዜጠኛ፣ መምህር እና የቤተ ክህነት ሰው ካህሳይ ገ/እግዚአብሄር "ብፁዓን እነማን ናቸው?"፣ "ባህል እና ክርስትያናዊ ትውፊት በኢትዮጵያ"፣ "ምንኩስና በኢትዮጵያ"፣ "ምስጢረ ፊደል ወትርጓሜሁ" እና "ኀብረ ብዕር" ከአቶ ካህሳይ ሥራዎች የሚጠቀሱ ናቸው። የሥራ አጋራቸው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የውጭ ጉዳይ ሃላፊ መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል እና የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ንጉሴ አክሊሉን ስለ ካህሳይ የሚያውቁትን አካፍለውናል።

XS
SM
MD
LG