No media source currently available
የኬንያ ፖሊስ የናይሮቢ ከተማ ከንቲባ በሙስና ወንጀል በመጠርጠር ዛሬ በቁጥጥር ሥር ውለዋል፡፡ ማይክ ሶንኮ ወደ 3.5 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር መዝብረዋል መባላቸውን ፖሊስ አስታውቋል፡፡