No media source currently available
ጾታዊ እኩልነት ላይ የአስተሳሰብ ለውጥ ለማምጣት እና ጾታዊ ጥቃትን ለመቀነስ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚደረገው የ16 ቀን ንቅናቄ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ሴታዊት የተሰኘው ድርጅትም በማህበራዊ ድረ፟ ገጾች ላይ ፎቶግራፎችን፣ ምስሎችን፣ የተለያዩ የውይይት ርእሶችን በመፍጠር እየሰሩ ይገኛሉ፡፡ ኤደን ገረመው በሴታዊት ውስጥ ዲጂታል ኮሚኒከሽን ባለሞያ ከአምላክ ነሽ ያሲንን ስለእንቅስቃሴው አነጋግራት ተከትዩን አሰናድታለች፡፡