No media source currently available
በየዓመቱ ህዳር 23 ቀን የሚከበረው ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀን ዛሬም በኢትዮጵያ በአካል ጉዳተኞች መሪነት የተባበሩት መንግስታት የ2030 ግቦችን እናሳካልን በሚል መሪ ቃል ዛሬ ተከብሮ ውሎዋል፡፡ ኤደን ገረመው የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሄራዊ ማህበር ፕሬዘዳንት አቶ ተሰማ ሰብሰቤ ናቸው አነጋገራ ስለዘንድሮው ተከታዩን አሰናድታለች፡፡