በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳና የፓርቲያቸው ምላሽ


የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳና የፓርቲያቸው ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:22:34 0:00

የመደመርን ሐሳብ ከመነሻውም ቢሆን እንዳልተቀበሉት የኦርሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታወቁ። በሌላ በኩል አቶ ለማ መገርሳ በድርጅታዊ አሠራር ልዩነት ላይ ያነሱት ሐሳብ፣ ዲሞክራሲያዊ እና ሐሳቡ ተጠናቆ ያልተዘጋ በመሆኑ አሁንም ቢሆን ለውይይት ክፍት መሆኑን የኢትዮጵያ ብልጽግና ፖርቲ ኦሮሚያ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።

XS
SM
MD
LG