No media source currently available
ለሴቶች መብት እኩልነት የሚሰራው ሴታዊት በቅርቡ ጾታዊ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ወንዶች አለኝታ የተሰኘ የነጻ የምክር እና የሪፈራል አገልገሎት የሚሰጥ የስልክ መስመር ለመጀመር ዝግጀቱን እያጠናቀቀ ይገኛል፡፡ የዚህን ፕሮግራም አስተባባሪን ጽዮን ሞላ ኤደን ገረመው አነጋገራ ተከታዩን አሰናድታለች፡፡