No media source currently available
ከሰሞኑ የሚኒስተሮች ምክር ቤት የጥላቻ ንግግርና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ለአገራዊ አንድነት ጠንቅ መሆኑን ጠቅሶ በረቂቅ አዋጁ ላይ ተወያይቶ እንዲጸድቅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መርተዋል፡፡ ኢትዮጵያም በቅርቡ ይህን ህግ ታጸድቃለች ተበሎ ይጠበቃል፡፡ ኤደን ገረመው ወደ ተለያዩ ወጣቶች ደውላ የጥላቻ ንግግሮች ምንድናቸው ስትል አስተያየት ሰብሰባለች፡፡