No media source currently available
ዶ/ር ሰላሜነሽ ጽጌ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህጻናት ህክምና ክፍል ውስጥ ነው የምትሰራ ወጣት ሴት ዶ/ር ናት፡፡ በትላልቅ ሪፈራል ሆስፒታሎች ዙሪያ ከክፍለሃገር የሚመጡ ማረፊያ ያጡ ህሙማን እና አስታማሚዎቻቸው ችግር መፍትሄ እንዲያገኝ ስትል የጎጆ የህሙማን ማረፊያን መስረታ አእገለገሎት ትሰጣለች፡፡ የዘንድሮ የደፋር ሴቶች ማህበር የላቀች ሴት ተሽላሚም ናት፡፡ ጋቢና ሴቶች ላይ እንግዳችን ናት፡፡ ኤደን ገረመው እንዲ አሰናድታዋለች፡፡