በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የሚደረግ ዝግጅት


ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ የሚደረግ ዝግጅት
please wait

No media source currently available

0:00 0:10:41 0:00

“ሲዳማ በደቡብ ክልል ውስጥ ይቆይ፣ ወይስ ራሱን ችሎ እንደ አንድ ክልል ይደራጅ” በሚል የሚንቀሰቅሱ ፓርቲዎችንና ሲቪክ ማኅበራትን እየመዘገበ መሆኑን ቦርዱ አመልክቷል። ውሳኔ ህዝብና ምርጫ የተለያዩ ክንውኖች ቢሆኑም ለመጭው ሀገር አቀፍ ምርጫ ትምህርት እንደሚወሰድ የቦርዱ የኮምዩኒኬሽንስ ዳይሬክተር ሶልያና ሽመልስ ለቪኦኤ ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG