በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ትግራይ የገባው የአንበጣ መንጋ


ትግራይ የገባው የአንበጣ መንጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:26 0:00

ባለፈው ሳምንት ወደ ትግራይ የገባው የአንበጣ መንጋ የመከላከል ሥራ ከተሰራላቸው አካባቢዎች በመተው ወደ ሌሎች አዳዲስ አካባቢዎች እየገባ ነው ተብሏል፡፡ የክልሉ ትምህርቲ ቢሮ የአንበጣ መንጋው ለመከላከል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች፣የኮሌጅ ተማሪዎችና አስተማሪዎች ትምህርት አቋርጠው እንዲሰማሩ ጥሪ አቅርቧል፡፡

XS
SM
MD
LG