በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት በሃገር ፍቅር


የሰብአዊ ድጋፍ ጥምረት በሃገር ፍቅር
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00

ባሳለፍነው ሳምንት በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የተነሳውን ሁከት እና ብጥብጥ ተከትሎ የተጎዱ እና የተፈናቀሉ ወገኖችን ለማገዝ 25 የሚሆኑ ወጣቶች ከጥምረት ለሰብአዊነት በሚል ሰያሜ እና መርህ በምስራቅ ሃረረጌ እና በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ለማገዝ በሃገር ፍቅር ትያትር ቤት የአይነት ድጋፍ ማሰባብሰብ በትላንትናው እለት  ጀምረዋል፡፡

XS
SM
MD
LG