No media source currently available
በቅርቡ በአዲ ደአሮ የተፈጥረውን የሴቶች ጥቃት ተቃውሞ ሰለፍ መከልከል ተከትሎ በማህበራዊ ድረገጾች ላይ ‘ይኾኖ’ ይበቃል የሚል እንቅስቃሴ ተጀምራዋል፡፡ ዶ/ር ሄለን ቴድሮስ፣ ወይኒ አብርሃ እና ጸዲና አባዲ ይህንን የማህበራዊ ድረ ገጽ ሃሽታግ እና ውይይት እየመሩ ናቸው ፡፡