No media source currently available
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ዋና ኮሚሺነር ሕግ ከሚፈቅደው ውጭ ታስረው የሚገኙ ሰዎች በዋስ ወይንም ያለ ዋስትና እንዲለቀቁ ይገባል አሉ፡፡ አንዳንድ ተጠርጣሪዎች በእስር የቆዩበት ጊዜ አሳሳቢ መሆኑንና አፋጣኝ እልባት ማግኘት እንዳለበትም ገለፁ፡፡