በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከ30 በላይ የሶማሌ ተወላጆች በአፋር ታጣቂዎች እንደተገደሉበት የሶማሌ ክልል ገለፀ


ከ30 በላይ የሶማሌ ተወላጆች በአፋር ታጣቂዎች እንደተገደሉበት የሶማሌ ክልል ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:26 0:00

የሶማሌ ክልል መንግሥት ከአፋር ክልል በሚነሱ ታጣቂዎች ጥቃት ካለፈው ታኅሣሥ ጀምሮ ከ270 በላይ ንጹሀን ዜጎች ተገድለዋል አለ። ባለፈው ቅዳሜ ተከስቶ በነበረው ግጭትም ከ30በላይ የሶማሌ ክልል ተወላጆች በሦሥት ቦታዎች መገደላቸውን ገልጿል። የሲቲ ዞን አስተዳዳሪ አቶ ዑመር አብዲ የመገናኛ ብዙሃን ሚዛናዊ ዘገባ እያቀረቡ አይደለም ሲሉ ወቅሰዋል። በተያያዘ በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ልዩ ልዩ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል።

XS
SM
MD
LG