No media source currently available
አዲሱን የምርጫና የፓርቲዎች ሕግ የተቃወሙ ፓርቲዎች ነገና ከነገ በስቲያ እናደርጋለን ብለው የነበረውን የረሃብ አድማ ማስተላለፋቸውን አስታውቀዋል።