በቱርክ የሚደገፉት ሚሊሽያዎች በኩርድ ሲቪሎች ላይ የሚፈጽሙት ግድያ ዋሽንግተን ውስጥ ስጋቱን አባብሶታል። የሜሪካ ድምጹ ማይክ ኦ ሰሊቫን የጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዙዋል ። ቆንጅት ታየ ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት
-
ሜይ 15, 2023
የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች
-
ኤፕሪል 27, 2023
የታንዛኒያው የሰላም ንግግር በቅድመ ድርድር ጉዳዮች ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ