በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቆይታ ከደፋር ሴቶች ማህበር ጋር


ቆይታ ከደፋር ሴቶች ማህበር ጋር
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:00 0:00

ቆይታ ከደፋር ሴቶች ጋር

የደፋር ሴቶች ማህበር ፤ አሶሲዬሽን ኦፍ ዊሜን ኢን ቦልድነስ ወይም ኤዊብ ከተመሰረት ወደ ዘጠኝ ዓመት ሆኖታል፡፡ ከ400 በላይ አባላቶች አሉት፡፡ በተለያዩ የሙያ ደረጃ ላሉ ሴቶችም በሳምንት እና በየወሩ እየተገናኙ የተለያዩ የትስስር እና የልምድ ልውውጥ ያደርጋሉ፡፡
ከቀጣዩ የፈርንጆቹ ዓመት 2020 ጀምሮም ሴቶች ወደ አመራር እንዲመጡ እና ውሳኔ እንዲሰጡ ለማድረግ ዝግጅታቸውን እየጨረሱ ነው፡፡ የማሕበሩ የቦርድ አባላት አመራር እና አሰልጣኝ ፍፁም ኪዳነ ማሪያም የሴቶች በጋቢና እንግዳ ናት፡፡
XS
SM
MD
LG