በድሬዳዋ በጣም ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የምግብ ዋስትና ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው


በድሬዳዋ በሦስት ቀበሌዎች የሚኖሩና በጣም ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ከ15ሺ በላይ ነዋሪዎች ከያዝነው ወር ጀምሮ የምግብ ዋስትና ተጠቃሚ መሆን ይጀምራሉ።

XS
SM
MD
LG