በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ገራገር - ዘቢባ ግርማ እና የጥበብ ጉዞዋ


ገራገር - ዘቢባ ግርማ እና የጥበብ ጉዞዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:13 0:00

በልጅነቷ የኢትዮጵያን አይዶል ተውዳደራ እስከ ሶሰተኝ ዙር ድረስ ደርሳለች፤ ከአምስቱ የየኛ የድራማ እና የሙዚቃ ቡድን አንዷ ናት፡፡ በምን ልታዘዝ በቴሊቪዥን ተከታታይ ድራማ ላይ እናውቃታለን፡፡ በቀርቡ ደግሞ ገራገር የትስኝ ነጥላ ዜማዋ ህዝብ ጋር ደርሷል፡፡ የዛሬ የጥበበ ታዛ እንግዳችን ዘቢባ ግርማ ናት፡፡ ኤደን ገረመው ቆይታቸውን እንዲ አሰናድታዋለች፡፡

XS
SM
MD
LG