በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አርጅቼም ቢሆን መሳል መቻሌ ያስደስተኛል


አርጅቼም ቢሆን መሳል መቻሌ ያስደስተኛል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

ሰዓሊ ባልሆን ኖሮ ምናልባትም የቤት ዕቃዎችን፣ የዕደ ጥበብ ሙያ የሚኖረኝ ይመስለኛል ይላል ሰዓሊ ዮሃንስ ፈፁመ-ብርሃን፡፡ ቡሩሽ እስከ እርጅናው ድረስ አብራው የምትዘልቅ የልብ ጕዋድኛው መሆኗም ያስደስተዋል፡፡

የግራፊክስ እና የድብልቅ(Mixed Art) የስዕል ጥበብ ባለሙያ ነው፡፡ የራሱ የስዕል ስቱዲዮም አለው፡፡ በተለያየ ጊዜ እና እንደ ስደት ያሉ የተለያዩ ሃሳቦችን እና ማሕበራዊ ችግሮችን በስራው ያሰፍራል፡፡ የሁልት ልጆች አባትም ነው፡፡ ስለ ስዕል ስራዎቹ ያወጋናል፡፡ የስዕል ጥበብን ለማሳደግ ሰዓሊያን የራሳቸውን ዘይቤ እንዲከተሉም ይመከራል፡፡

ኤደን ገረመው እንዲ አሰናድታዋለች፡፡
XS
SM
MD
LG