በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሙሉ ጊዜ እናት መሆን ማሕበራዊ ፋይዳ ያለው ነገር ከመስራት ያልገደባት - ፀደይ ተድላ


የሙሉ ጊዜ እናት መሆን ማሕበራዊ ፋይዳ ያለው ነገር ከመስራት ያልገደባት - ፀደይ ተድላ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:17 0:00
ፀደይ ተድላ ነዋሪነቷን በዚህ በአሜሪካን አገር ያደረገች የሙሉ ጊዜ እናት ናት፡፡ ይሁንና ቤት መዋል ሳይገድባት የራሷን የዩ ቲዩብ ገፅ ከፍታ እናት በመሆን ሂደት ወሰጥ የተማረቻቸውን ነገሮች ለሊሎች አዳዲስ ወላጆች እና እናቶች ታጋራለች፡፡
በዚህም ብቻ ሳትገደብም በእውቀቷ ኢትዮጵያ ወስጥ የሚገኙ እና በመንግስት የሚደግፉ የወላጅ አልባ ሕፃናት ማሳደጊያዎችን ከሚረዳ ኤኮ ፋውንዴሽን ከተሰኝ ድርጅት ጋር ጥምረት ፈጥራ ለህፃናት አልጋ ለመግዛት ገንዘብ በማሰባሰብ እየረዳች ትገኛለች፡፡ የመታወቃችው ሰዎች ጋረ በመደወል እንዲሁም አጫጭር የፅሁፍ መለዕክቶቸን በመላክ https://bit.ly/32e82tE ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚግኙ እና ወላጅ አልባ ለሆኑ ሕፃናት ድጋፍ እንዲያደረጉ ታበረታታለች፡፡

ለዛሬ የሴቶች በጋቢና እንግዳችን ነች፡፡ ኤደን ገረመው እንዲ አሰናድታዋለች፡፡
XS
SM
MD
LG