በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"እህም"


"እህም"
please wait
Embed

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00

ዶክተር ኦሮሊያና ዳንኤል በግል ድርጅት የጥራት ተቆጣጣሪ ሆኖ ይሠራል። ከሶስት ወር በፊት "እህም" የተሰኘ የወግ መፅሐፍ ጽፎ ከ12 ሺ በላይ እትም ተሽጦለታል። ከኢትዮጵያ ውጭ በተለያዩ አገራትም መጽሐፉን ማዳረሱን ይናገራል:: የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ መጽሐፉ ላይ ፊርማቸውን አኑረዋል። ዶክተር ኦሮሊያና ስለመጽሐፉና ከናኮር መልካ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG