No media source currently available
ወጣቶች የልመናና የተረጂነት መንፈስ እንዳይኖራቸውና ትምሕርት ላይ እንዲያተኩሩ የሚያደርግ መርሃ ግበር ቀርፆ ትምሕርት ቤት ለመገንባት እየተንቀሳቀሰ መሆኑን አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ ለአሜሪካ ድምፅ ገልጿል።