No media source currently available
ለመሆኑ የቡሄ ትውፊታዊ ዳራ ምን ይመስላል? ይሄንን እንዲያስረዱን መጋቢ ሃዲስ ሳሙኤል አያልነህን አናግረናቸዋል፡፡ መጋቤ ሃዲስ በደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅድስት አርሴማ ቤተ ክርስቲያን የስብከተ ወንጌል አብያት እና የሃዲስ ኪዳን ትርጕሜ መምህር ናቸው፡፡ ስለበዓሉ ሃይማኖታዊ እና ታሪካዊ ዳራ እንዲ ያወጉናል፡፡