ቆይታ ከማንዴላ ዋሺንግተን የጉድኝት መርሃ -ግብር ተሳታፊዎች ጋር
የወጣት አፍሪቃዊያን መሪዎች ተነሳሽነት መርሃ፡ግብር በእንግሊዝኛው ምህፃር YALI ፣ በቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ የነጻነት ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ ስም የሰየመው የቀለም ትምህርትና፣የአመራር ስልጠና ከሰሞኑ ተጠናቋል፡፡ ቁጥራቸው ከ30 በላይ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን በዚህ መርሃ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ ከታሳታፊዎቹ መካከል ከአራቱ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ስለቀሰሙት ቁምነገር፣ስለ መጪው ዘመን ህልማቸውም አውግተውናል
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች