No media source currently available
ወጣትነት ሃይል ነው፤ ምንም ሳይኖረው በተስፋ እና በራዕይ የተሞላ ነው፡፡ ወጣትነት ድፍረት ይጠይቃል፤ እችላለሁ በሚል መንፈስ መጎልመስ አለበት ይሉናል፡፡ የጋቢና ወጣቶች፡፡