No media source currently available
የፊልም ባለሞያዋ አምልሰት ሙጬ፣ ባለፈው ቅዳሜ ሰኔ 29/2011 ‘ምን አለሽ’ የተሰኘ አዲስ ፊልሟን የተለያዩ የፊልም ባለሞያዎች እና የፊልም ኢንደስትሪውን ቢደገፉ መልካም ነው ያለቻቸውን ሰዎች ጋብዛ አስተያየት መቀበሏን ለአሜሪካ ድምፅ ተናግራለች።