No media source currently available
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር እና የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ አባላቶቹ አለአግባብ እየተሠራባቸው መሆኑን ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቢ ሕግ በበኩሉ በሕግ ጥሰት እንጂ በፖለቲካ እንቅስቃሴ የታሰረ ሰው የለም ብለዋል።