No media source currently available
ኢትዮጵያ፣ ለሱዳን ፖለቲካዊ ቀውስ መፍትሔ ፍለጋ፣ ለማንኛውም ቡድን ሳትወግን፣ የሱዳንን ሕዝብ ፍላጎትና ጥቅሞች መሠረት ያደረገ ድጋፏን እንደምትሰጥ፣ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የአፍሪካ ሕብረት በሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ጉባዔ እንደሚያደርግም ታውቋል።