በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቃልኪዳን አርዐያ ፡-ኢትዮጵያ ውስጥ የፊልም ባለሙያዎችን የሚያነቃቃ መርሃ-ግብር አነስተኛ ነው፡፡


ቃልኪዳን አርዐያ ፡-ኢትዮጵያ ውስጥ የፊልም ባለሙያዎችን የሚያነቃቃ መርሃ-ግብር አነስተኛ ነው፡፡
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:38 0:00

በቅርቡ በኢትዮጵያ የዮናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ለ “ሰላም እቆማለሁ” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የአጫጭር ፊልሞች ውድድር አካሄዷል፡፡ ተወዳዳሪዎች ከ3 ደቂቃ ባልበለጠ የጊዜ ተመን ፣ ስለ ሰላም የሚያስቡትን እንዲያሳዩ በሚጠይቀው በዚህ ውድድር ላይ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ የወጡ ወጣቶችን በተከታታይ እናስተዋውቃችኋለን፡፡ ለዛሬ “አናጺው” በሚል ርዕስ የሶስተኛ ደረጃን ያገኘው ቃልኪዳን አበራ፣ ስለ ተወዳደረበት አጭር ፊልምና ስለ ወድድሩ ፋይዳ የነገረንን ሰንቀናል፡፡ከስር የሚገኘውን መስፈንጠሪያ በመጫን ያዳምጡ፡፡

XS
SM
MD
LG