No media source currently available
የምሥራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የፀጥታ ምክር ቤት በአፋርና በሶማሌ ክልሎች መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት በመፍታት በአካባቢው ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በጋራ ለመሥራት መግባባት ላይ ደርሰዋል። የፀጥታ ኃይሉ በቀጠናው ፀጥታ ዙሪያ መክሯል።