No media source currently available
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ በተማሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ተማሪ ሕይወት መጥፋቱ ተገለፀ።