No media source currently available
በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች በወላይታ ተወላጆች ላይ በማንነታቸው ምክንያት “ይፈፀማል” የሚሉትን ጥቃት የሚቃወምና መንግሥት ጣልቃ እንዲገባ የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ዛሬ ሶዶ ከተማ ላይ ተካሂዷል።