No media source currently available
በሥራ ሁኔታ፣ በደመወዝ እና በጤና ሥርዓቱ ውስጥ አሉ ባሏቸው ችግሮች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሐኪሞች ባሕር ዳር ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ቅሬታዎቻቸውን አሰምተዋል።