No media source currently available
ዓቃቤ ሕግ በከባድ የሙስና ወንጀል ክስ የመሰረተባቸው የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊዎችና ሠራተኞች ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄ ውድቅ ተደረገ፡፡