No media source currently available
ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉና ለተመለሱ ወገኖች ተገቢውን የጤና አገልግሎት መሰጠት መጀመሩን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ።