No media source currently available
ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ዛሬ ኬንያን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም ወቅት ከኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር የሁለቱ ሀገሮች ግንኙነት ላይ ተማክረዋል።