No media source currently available
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትኅ (ኢዜማ) የሚባለው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ዛሬ ከአዲስ የአመራር አካሉን መርጧል። የድርጅታቸው ቀዳሚ ተግባር ሃገሪቱን አረጋግቶ ወደ እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት መውሰድ መሆኑን የፓርቲው መሪ ተናረዋል።