No media source currently available
በደቡብ ወሎ ዞን ውስጥ የሚገኘው ደላንታ ወረዳ ውስጥ ኦፓል የሚባለው የከበረ ድንጋይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የግጭት መንስዔ እየሆነ መምጣቱ ተነግሯል።