No media source currently available
አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ከህግ አግባብ ውጭ ውሎችን በመፈፀም በጥረት ኮርፖሬሽን ላይ ከ2.2 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት የክልሉ አቃቢ ህግ ክስ መስርቶባቸዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ክሳቸውን በንባብ አሰምቷል።