No media source currently available
አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ከህግ አግባብ ውጭ ውሎችን በመፈፀም በጥረት ኮርፖሬሽን ላይ ከ2.2 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት አድርሰዋል በማለት የክልሉ አቃቢ ህግ ክስ መስርቶባቸዋል ። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ክሳቸውን በንባብ አሰምቷል።