የዳቦ ነገር!
በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች ብዙ ቅርንጫፎች ያሉትና ከግማሽ ምዕት ዓመት በላይ ዳቦ በማምረትና በመሸጥ ንግድ ላይ የቆየው “ሸዋ የዳቦና የዱቄት ፋብሪካ” በዳቦ ላይ እጥፍ የዋጋ ጭማሪ አድርጓል። እስካሁን ጭማሪ ሳያደርጉ የቆዩት ከመንግሥት ጋር በነበራቸው ስምምነት የስንዴ ዋጋ እየተደጎሙ በመቆየታቸው እንደነበረ የድርጅቱ ባለቤቶች ገልፀው ከአራት ዓመት በፊት በነበረው የዋጋ ተመን ስምምነት አሁንም ድረስ መቆየታቸው ለኪሳራ እየዳረጋቸው መሆኑን ተናግረዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ጁን 01, 2023
በምዕራብ ትግራይ “ዘር ማጽዳት ተፈጽሟል” ሲል ሂዩማን ራይትስ ዋች አስታወቀ
-
ሜይ 18, 2023
የወለንጭቲ እና ቢሾፍቱ ከተሞች ጥቃት
-
ሜይ 15, 2023
የብሄራዊ እርቅ ጥያቄ ፈተናዎች
-
ኤፕሪል 27, 2023
የታንዛኒያው የሰላም ንግግር በቅድመ ድርድር ጉዳዮች ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ